Skip to main content

Posts

Showing posts from 2008

A New Book: Radical Islam in Ethiopia

Here is my book, in Amharic, about the origin and development of main stream and radical Islam in Ethiopia. The book was in sell now both in Addis and here in diaspora. I believe it will be an eye opening one for Christians and modertae Muslims alike. ይህ መጽሐፍ የአክራሪ እስልምናን ጥንተ መሠረትና አሁን ያለበትን ዕድገት በጥልቀት የዳሰሰ ነው፡፡ መጽሐፉን አንብቦ የጨረሰ ክርስቲያንም ሆነ በጎ ኅሊና ያለው ሙስሊም ሁሉ የወደፊት ሕልውናው አደጋ ላይ መሆኑን ስለሚገነዘብ የአክራሪ እስልምና ጉዳይ የእርሱም አጀንዳ እንደሆነ እንዲያስብ ይገደዳል፡፡ በተለይም ክርስትናን በመጀመሪያው ምእት በተቀበለችው በሀገራችን በኢትዮጵያ ላይ አክራሪዎች እያደረሱ ያሉትንና ወደፊትም የሚያደርሱትን በደል የሚያጋልጥ በመሆኑ እያንዳንዱ ክርስቲያንም ሆነ በጎ ኅሊና ያለው ሙስሊም ሁሉ ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ ነው፡፡ መምህር ብርሃኑ ጎበና ሰባኬ ወንጌል፣ የነገረ ሃይማኖት መጻሕፍት ጸሐፊ